Menu

የካቲትና ዓድዋ፤ የወርና የሥፍራ ጥልቅ ትርጉም

የካቲትና ዓድዋ፤ የወርና የሥፍራ ጥልቅ ትርጉም

የየካቲት1966..ሕዝባዊእንቅስቃሴንና1888..የዓድዋጦርነትናድልንብዙየሚያገናኟቸው ነገሮችና የሚያስተሳስሯቸው ክሮች አሉ።  የካቲት  አዝሎት  የነበረውሕዝባዊተስፋመጠነሰፊነበር።በረሃብዘወትርየሚጠቃውሕዝባችንበቀንሦስትጊዜየሚመገበውየተመጣጠነምግብእንዲያገኝ፣ጤና ጥበቃው እንዲሟላ፣ ትምህርትያልደረሰውወገን ትምህርት እንዲያገኝ፣ የነበረው የትምህርት ሥርዓትም የተሟላናከምርትናከዕድገትጋርየተያያዘእንዲሆን፣ንጹህውሃ፣እንዲሁምየኤለክትሪክመብራትተጠቃሚ እንዲሆን፣ በረንዳ አዳሪነት ቀርቶ ለአንገቱ ማስገቢያ በቂ መጠለያ እንዲያገኝ፣ችሎታያለውበችሎታው፣ችሎታየሌለውበሥልጠና፣ቢወድበመንግሥትመሥሪያቤቶች፣ቢሻውደግሞበግልመስኩናየራሱንምሥራጭምር የሚከፍትበትናየሚተዳደርበትሥርዓትእንዲመሠርት፤ሴቶችወገኖቻችንነፍስናሥጋንለማቆምበልቶለማደርብቻሰብዓዊነትንከሚያቆሽሽሴተኛአዳሪነትኑሮእንዲወጡናራሳቸውንረድተውአገራቸውንምበሚረዱበትመስክየሚሳተፉበትሥራላይእንዲሰማሩ፣ወሮበላነትናወንጀለኝነትበአስተምህሮናበአዎንታዊማረሚያመንገዶችየሚቀንሱበትተስፋናምኞትንየካቲትተሸክሞነበር።

መጠነሰፊውተስፋከላይበተዘረዘሩትብቻምአያበቃም።ጉቦኝነትናየመንግሥትናየሕዝብሃብትመዝረፍእንዲቀር፣በገጠሩሕዝብመካከልከተሞች ከዘመናዊስጦታዎቻቸውጋር(መብራት፣ጥርጊያጎዳና፣የሕዝብማመላሻዎች፣የጤና፣የትምህርትናሌሎችማኅበራዊተቋማት)የሚስፋፉበትናበእርሻየሚተዳደረውሕዝብእስካሁንድረስ ካለበት80በመቶወርዶየእርሻኢኮኖሚወደእንዱስትሪኢኮኖሚ የሚለወጥበት፣በገጠርናበከተማኪነጥበብ፣ሥነ-ጽሁፍ፣ተውኔት፣ስዕል፤በሰፊውሕዝብዘልቀውየሚደርሱበትሥርዓትየመፍጠርተስፋነበር። ........ ሙሉውን ለማንበብ

Last modified onWednesday, 04 May 2016 10:15
back to top