Menu

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን ንግግር አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

ቢት ፳፬ ቀን ዓ.

April 3, 2018

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አህመድ መጋቢት 23 ቀን 2010 ዓ. ለኢትዮጵያ ሕዝብ ደረጉ ንግግር ተስፋ ሰጭ ሆኖ ግኝተነዋል። ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ህወሓ/ኢህአዴግ ስለኢትጵያና ስለኢትጵያዊነት ስለሕዝቧና ስለታሪኳ ሲያቀርብና ሲከተለ ከነበረ የተሳሳተና ጎጅ አካሄድ ወጥተው ለኢትጵያና ለሕዝቧ የሚመጥን ክብር፣ ለአንድነቷና ለነፃነቷ ለተከፈለው የጋራ መስዋዕት የሚውን ዋጋ በመስጠታቸው አድናቆታችንን ልንገልጥ እንፈልጋለን።

ፓርቲያቸው ኢህአዴግ በኢትጵያ ጭቆና የለም፣ የጎሣ ፌደራሊዝም አንድነታችንን ቼውም በበለጠ አጠናክሯል የሚል መግለ ወጣ ጥቂት ቀናት ኋላ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚረስ ራዕይ ያለ ንግግር አሰምተዋል።  በወረቀት ብቻ ሰፍረው የነበሩ የሰብዓዊ ብቶች በተለይም ሃሳብን የመግለጽ፣ የመሰባሰብና የመደራጀ ብቶች ሊከበሩ ንደሚገቸው          ቅላ ሚኒስትሩ ለጡት ጋርም   እየተስማማን፣  የመናርና የመደራጀት   መብቶች   በመታዳቸው   ምክንያት  በየእስር   ቤቱ   የታጎሩ   በብዙ   የሚቆጠሩትን ዜጎች በአስቸኳይ እንዲፈቱ እንጠይቃለን ።........Read more 

back to top